top of page

አንድ የኢትዮጵያ ፓርቲ
የእኔ ተልእኮ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን በእውነት፣ በፍትህ እና በእግዚአብሔር አላማ ውስጥ አንድ ማድረግ ነው—የሀገራችንን ክብር ለመመለስ፣ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች እኩልነት ለማረጋገጥ፣ ሰላም የሰፈነባት፣ የበለጸገች እና ዘመናዊት ኢትዮጵያን መገንባት ነው። በመለኮታዊ ጥሪ እየተመራሁ ሙስናን ለማስወገድ፣ ወጣቶችን ለማብቃት፣ የተገለሉትን ለማንሳት፣ የአምልኮ ነፃነትን ለመጠበቅ እና ለሁሉም ነፃ ትምህርት፣ ጤና እና ልማት ለመፍጠር እሰራለሁ።

የአንድ ኢትዮጵያ የፓርቲያችንን ራዕዬች ፎቶዎች እና የቢዲዮ መልእክቶች ይጎብኙ
በዚሁ ፔጅ መጀመሪያ አናት በቀኝ በኩል ላይ ያሉትን 3 መስመሮች በመጫን ወደ ሚቀጥለው ፔጆቻችን ይወስድዎታል
bottom of page